አዲስ የሚንቀሳቀስ አቫታር ይዘህ አምልጥ!
በውቅያኖስ ዳርቻ ተልዕኮ ታላላቅ ሽልማቶችን ዘርፍ! ኳሶችን ወደ ጉድጓድ አስገባ፣ ጨዋታዎችን አሸንፍ እና የድል ሳጥኖችን ክፈት፤ ተጨማሪ የዝርፊያ ቶከኖችን አግኝ። በውቅያኖስ ዳርቻ ሱቅ ውስጥ የምትፈልጋቸውን ተጨማሪ ሽልማቶች ምረጥ። ሁሉንም ተልዕኮዎች ጨርስ እና ልዩ የሚንቀሳቀስ የአታላይ አቫታር አግኝ፤ በቢሊያርድ ጠረጴዛዎች ላይ የበለጠ ክብር አግኝ! በእያንዳንዱ አሸናፊ ጨዋታ የበለጠ የዝርፊያ ቶከኖችን ሰብስብና በሱቁ ውስጥ ለራስህ የሚስማሙ ተጨማሪ ሽልማቶችን ምረጥ።